Resources



Countries

51.9%United States United States
17.3%Canada Canada
7.7%Kuwait Kuwait
3.4%Japan Japan
3.1%Israel Israel
2.6%United Kingdom United Kingdom
1.9%Germany Germany
1.5%Australia Australia
0.9%United Arab Emirates United Arab Emirates
0.8%Norway Norway

Visitors



On Line Registration

 

 

Who's Online

We have 10 guests online
mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday685
mod_vvisit_counterYesterday509
mod_vvisit_counterThis month11613
mod_vvisit_counterLast month10946
mod_vvisit_counterAll days569728
JoomlaWatch Stats 1.2.9 by Matej Koval

TERRORISM IN ETHIOPIA

AkelDama


 

 
The News
የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ሊከናወን ከታሰበው ከግማሽ በላይ ተጠናቋል PDF Print E-mail
Written by zodi   
Thursday, 03 January 2013 18:18

 

የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ሊከናወን ከታሰበው ከግማሽ በላይ ተጠናቋል!

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ሊከናወን ከታሰበው 40 በመቶ ስራ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ተጠናቋል አለ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፡፡

አጠቃላይ 134 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ፥ በዚህ አመት ሊከናወን ከታሰበው ከ50 በመቶ በላይ ተከናውኗል።

ኮርፖሬሽኑ የስራ እንቅስቃሴውን ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ባስጎበኘበት ወቅት ፥ በአራዳ ጊዮርጊስ ከመሬት በታች 16 ሜትር ያክል ተቆፍሮ ስራው በመፋጠን ላይ ሲሆን ፤ በባቡር መስመር ዝርጋታው ምክንያት የተቋረጡ የትራፊክ መስመሮችን ከ2 ወር በኋላ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተመልክቷል።

Last Updated on Saturday, 12 January 2013 08:12
Read more...
 
Message from the General Consulate of FDRE PDF Print E-mail
Written by Zodiac-007   
Wednesday, 26 December 2012 00:16

 

 Message from the General Consulate of FDRE in Canada!

To make the card bigger click on the card!

 

Last Updated on Thursday, 03 January 2013 18:23
 
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ PDF Print E-mail
Written by Zodiac 007   
Thursday, 29 November 2012 17:49

 

 

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ! 

 

አዲስ አበባ  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የቀረበውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ።

የካቢኔ ጉዳዮች በማህበራዊ፣ በመልካም አስተዳደር እና በፋይናንስና ኢኮኖሚ ዘርፍ ተከፋፍሎ ሹመቱ መካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል።

በዚህም መሰረት አቶ ሙክታር ከድር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደርና ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር።

ዶክተር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተጠባባቂ የንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ከበደ ጫኔ ደግሞ የንግድ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዲኤታ የነበሩት ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ደግሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

ሹመቱ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ያስመዘገቡ እና ፓርላሜንታዊ ስርዓት ያላቸውን ሀገራት ተሞክሮ ከሽግግር መንግስቱ እስካሁን ያለውን የካቢኔ አደረጃጀትና አሰራርን ክፍተቶችና ያሉትን ጥንካሬዎች እንዲሁም ዋና ዋና ክልሎች በካቢኔያቸው ውስጥ የተከተሏቸውን አሰራሮች መሰረት በማድረግ የቀረበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አብራርተዋል።

አዲሶቹ ተሿሚዎች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።

 

Last Updated on Sunday, 09 December 2012 21:03
 
Gov’t Reduces Inflation from 40 to 19 percent: PM Hailemariam PDF Print E-mail
Written by Zodiac007   
Tuesday, 16 October 2012 20:13

 

Gov’t Reduces Inflation from 40 to 19 percent: PM Hailemariam

Addis Ababa October 16/ 2012 Prime Minister Hailemarima Dessalegn said various measures taken by the government have enabled to reduce the inflation from 40 to 19 percent. The House of People's Representatives approved on Tuesday the motion of thanks to President Girma Woldegiorgis’s speech made at the opening of the joint session of the House of People's Representative and House of Federation earlier last week.

Expressing government’s stand to the Premier said regulating the finance circulation, enhancing agricultural productivity and modernizing the trade system are the major measures taken to reduce the inflation. He said government has covered the budget deficit by selling treasury bills and limited the gap to 1.2 percent.

Last Updated on Tuesday, 30 October 2012 11:19
Read more...
 
Ethiopia qualifies for African Cup of Nations PDF Print E-mail
Written by Zodiac007   
Sunday, 14 October 2012 17:09

 

Ethiopia qualifies for African Cup of Nations

Thousands of soccer fans gather to witness a historic match which Ethiopia won 2-0 against Sudan to qualify for the African Cup of Nations on Sunday October 14. As thousands of lucky fans found the Addis Ababa stadium ticket and got in to watch the game on the spot, over a hundred thousand gathered nearby at the Meskel Square, to watch the match on the big outdoor Sonic Screen.

The match was preceded by a 5-3 loss to Ethiopia in Sudan three weeks ago, and was a determining one for Ethiopia to qualify for the African Cup of Nations after three decades. In effect Ethiopia has drawn the match with 5-5 but Since Ethiopia has scored three goals in the contending country it has qualified for the African Cup of Nations. The last time Ethiopia qualified for the African Cup of Nations was 31 years ago which was held in Libya.

Last Updated on Tuesday, 30 October 2012 11:19
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Page 6 of 127